ከ 2002 ጀምሮ AfroIntroductions በመላው አለም የሚገኙ በሺወች የሚቆጠሩ አፍሪካውያን ላጤወችን አገናኝቷል፤ ይህም ትልቁ እና እጅግ በጣም ታማኝ የአፍሪካውያን የፍቅር ጓደኝነት ድህረ ገጽ እንዲሆን አድርጎታል። ከ 2.5 ሚሊዮን በላይ (እና በማደግ ላይ የሚገኝ) አስደናቂ የአባል መሰረት ያለው፣ በሺወች የሚቆጠሩ ላጤ ወንዶችና ሴቶችን በአለም አቀፍ ደረጃ እናገናኛለን።
AfroIntroductions በስፋት የተቋቋመውና ከ 30 በላይ የሚሆኑ ስመጥር የፍቅር ጓደኝነት ድህረ ገጾችን የሚያንቀሳቅሰው የ Cupid Media ኔትወርክ አካል ነው። በመላው አለም ያሉ ላጤወችን ለማገናኘት ካለን ቁርጠኛ አቋም የተነሳ፣ አፍሪካን ወደእርስዎ እናመጣለን።
የአባልነት መሰረታችን ከ 2.5 ሚሊዮን በላይ ከሚሆኑ ከአሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ጀርመን፣ ፈረንሳይ፣ ኬንያ፣ ካሜሩን፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ናይጄሪያ፣ ጋና፣ ማዳጋስካር፣ ኮት ዲቯር እና ከሌሎችም ብዙ የአፍሪካ አገሮች ካሉ ላጤወች የተውጣጣ ነው። በየትኛውም የአለም ክፍል ላይ ቢገኙ እንከን የለሽ አቻዎን እንዲያገኙ ልንረዳዎ በቁርጠኝነት ተነስተናል።
እንደ ግንባር ቀደም የአፍሪካውያን የፍቅር ጓደኝነት ድህረ ገጽ፣ በመላው አለም ያሉ ላጤወችን በተሳካ ሁኔታ እናገናኛለን። ከ 10 አመት በላይ በሺወች የሚቆጠሩ ደስተኛ ወንዶችና ሴቶች የሂወት አጋራቸውን በ AfroIntroductions ላይ ተዋውቀው ታሪካቸውን ለእኛ አካፍለዋል። በርካታ የስኬት ታሪኮችን እዚህ ጋርይመልከቱ።
ለአዝናኝ፣ ደህንነቱ ለተጠበቀ እና በአይነቱ ልዩ ለሆነ የአፍሪካውያን የፍቅር ጓደኝነት ተሞክሮ፣ ዛሬውኑ በነጻ ይቀላቀሉ።
ለመመዝገብ ቀላል በሆነው በሰከንዶች ውስጥ መገለጫዎትን ይፍጠሩ። ፎቶ ማድረግዎን አይዘንጉ!!
ያለንን የተለያዩ አማራጮችን እና ቅንብሮችን በመጠቀም፣ ሰፊ የሆነው የአባላቶቻችንን ዝርዝር በቀላሉ ይፈልጉ።
ከአባላት ጋር ለመገናኘት መልእክት ይላኩ ወይም ፍላጎትዎን ያሳዩ። ፈካ ብለው ለመታየት የእርስዎ ጊዜ ነው።
ማለትዎ ነው፦